North America

Ethio Metro Community

by ANTENEH
Created Aug 21, 2021 | DMV
$5,880 raised of $25,000 goal 23.52%
  • 52 Donations
  • Finalized
  • 1 Like
በያላችሁበት ሰላም ለእናንተ ይሁን በ /DMV/ አካባቢ የምንኖር የሜትሮ ቤተሰቦች!
አሁን ላለንበት ደረጃ ላበቃችን እናት ሀገር ብዙ ውለታ አለብን እና፣ ከ ሀገራችን አልፎም የ አፍሪካ ኩራት የሆነው ግዙፉ የ ህዳሴ ግድባችንን አጠናቀን ከ 60 ሚሊዮን በላይ ለሚሆነው ህዝባችን ብርሀን እንሁንለት። ስለዚህ ሁላችንም ሆ ብለን ለ ህዳሴ ግድብ የበኩላችንን ድጋፍ እናበርክት። በመደራጀት ትንሽም ቢሆን አስተዋጽኦ እናበርክት። ጋን በጠጠር ይደገፋል እንዲሉ አባቶቻችን የ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሳንቲም ተጠራቅሞ ነው አሁን ላለበት ደረጃ የደረሰው። 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው እንደሚባለው ኪሳችንን ሳንጎዳ ግን ደግሞ ሁላችንም በ አንድ ላይ በመተባበር ሀገራችንን እናግዝ። እናም የምንችለውን በመለገስ መላው የ ሀገራችን ህዝብ በ ጉጉት የሚናፍቀውን ብርሀን እናሳየው። የምናበረክተው ብር 100% ኢትዮጵያ የሚገኘው የ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አካውንት ነው የሚገባው። ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ!
https://mygerd.com/page/about-mygerd
ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ!!! አሜን! አሜን!አሜን!
  • Behailu Assamenew Assefa
    Behailu Assamenew Assefa donated $100
  • Ketema Gebregziabher
    Ketema Gebregziabher donated $70

    No body should smash me in regards GERD!

  • Nati Serise
    Nati Serise donated $180
  • dawit
    dawit donated $60
  • ተሾመ ወርዶፋ
    ተሾመ ወርዶፋ donated $200

    የህዳሴ ግድባችንን ግንባታ በማጠናቀቅ በጭለማ ዉስጥ ለሚገኙ የሀገራችን ህዝቦች ብርሃን ለማዳረስ የተጀመረዉ ሥራ እንዲጠናቀቅ መረባረባችንን እንቀጥላለን።

  • Abdurazak Ahmed
    Abdurazak Ahmed donated $100
  • Abdurazak Ahmed
    Abdurazak Ahmed donated $100
  • Abera Gebremechale
    Abera Gebremechale donated $50
  • Engdawork Tachbele
    Engdawork Tachbele donated $100
  • Kefelegn Hailemariam
    Kefelegn Hailemariam donated $80
No results have been found

Related Campaigns

Take a look at other campaigns in the same continent.

ጨለማን በብርሃን እንለውጥ!!
North America
ጨለማን በብርሃን እንለውጥ!!

የኢትዮዽያን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማረጋገጥና እናቶቻችንን ከእንጨት ለቀማና ከኩራዝ ጭላንጭል ለመገላገል የምንችለው ታላቁ የህዳሴ...

$200 4.00%
raised of $5,000
by Eshetu Abebe There is no time anymore-1176