North America

Ethio Metro Community

by ANTENEH
Created Aug 21, 2021 | DMV
$5,880 raised of $25,000 goal 23.52%
  • 52 Donations
  • Finalized
  • 1 Like
በያላችሁበት ሰላም ለእናንተ ይሁን በ /DMV/ አካባቢ የምንኖር የሜትሮ ቤተሰቦች!
አሁን ላለንበት ደረጃ ላበቃችን እናት ሀገር ብዙ ውለታ አለብን እና፣ ከ ሀገራችን አልፎም የ አፍሪካ ኩራት የሆነው ግዙፉ የ ህዳሴ ግድባችንን አጠናቀን ከ 60 ሚሊዮን በላይ ለሚሆነው ህዝባችን ብርሀን እንሁንለት። ስለዚህ ሁላችንም ሆ ብለን ለ ህዳሴ ግድብ የበኩላችንን ድጋፍ እናበርክት። በመደራጀት ትንሽም ቢሆን አስተዋጽኦ እናበርክት። ጋን በጠጠር ይደገፋል እንዲሉ አባቶቻችን የ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሳንቲም ተጠራቅሞ ነው አሁን ላለበት ደረጃ የደረሰው። 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው እንደሚባለው ኪሳችንን ሳንጎዳ ግን ደግሞ ሁላችንም በ አንድ ላይ በመተባበር ሀገራችንን እናግዝ። እናም የምንችለውን በመለገስ መላው የ ሀገራችን ህዝብ በ ጉጉት የሚናፍቀውን ብርሀን እናሳየው። የምናበረክተው ብር 100% ኢትዮጵያ የሚገኘው የ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አካውንት ነው የሚገባው። ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ!
https://mygerd.com/page/about-mygerd
ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ!!! አሜን! አሜን!አሜን!
  • wondwosen Tasew
    wondwosen Tasew donated $50
  • Wondwossen B. Gashawtenna
    Wondwossen B. Gashawtenna donated $180
  • Getachew Taye
    Getachew Taye donated $180
  • Daniel
    Daniel donated $50
  • Hailachw Atalay
    Hailachw Atalay donated $150
  • Wondwosen Asfaw Belay
    Wondwosen Asfaw Belay donated $100

    This is my dam

  • Fentabil k chekole
    Fentabil k chekole donated $180
  • Mastewal T Asfaw
    Mastewal T Asfaw donated $180
  • Girma
    Girma donated $30
  • ANTENEH AFEWORK
    ANTENEH AFEWORK donated $30
No results have been found

Related Campaigns

Take a look at other campaigns in the same continent.