Africa
$200 raised of $5,000 goal
4.00%
ታሪክ ማወቅ ጥሩ ነው፣ ታሪክ መስራት ዕድል ነው፡፡ አብረን ታሪክ እንስራ!

by Yonathan Menkir Kassa
Created Jul 24, 2021 |
Addis Ababa
- 2 Donations
- No deadline
- 0 Likes
ዮናታን መንክር ካሳ እባላለሁ፡፡ ከ14 ዓመት በፊት በጣም ወጣት ሳለሁ፣ በ Nile Basin Initiative ስር በነበረው የNile Basin Discourse መዋቅር ውስጥ የNational Nile Youth Network ጸሐፊ ሆኜ ስለ አባይ ጉዳይ የነቃ ተሳትፎ አድርጌአለሁ፡፡
የአባይ ጉዳይ፣ ከመቀነቷ ያላትን ፈትታ ሳትሰስት በደስታ ከለገሰችው እናት፣ በሚሊዮኖች እስከለገሱት ኢትዮጵያውያን ድረስ አንድ ያደረገን ግድባችን፣ በቅርብ ዘመን ሁላችንንም ከዳር ዳር በአንድነት ያቆመን እና ያስተሳሰረን አንድ ነገር ቢኖር ይኸው ግድባችን ነው፡፡
ከምንም በላይ ግድባችንን በራሳችን ሙሉ አቅም ብቻ እያገባደድንበት ያለው ሂደት እና በውጭ ኃይሎች ሲደረግብን የነበረውን የቅኝ አገዛዝ ውሎችም ጭምር ባለመቀበል ያሳየነው የ21ኛው ክፍለዘመን አርበኝነት የትውልዳችን አሻራ ነው፡፡
ራሴን ጨምሮ፣ የምወዳችሁና የማከብራችሁ ጓደኞቼና ወዳጆቼ በዚህ ህጋዊና ኦፊሲዬላዊ የገንዘብ ማሰባሰብያ ድረ-ገጽ ላይ የምትችሉትን ሁሉ ለዚህ የጋራ ምልክታችን ለሆነው ግድባችን እንድትለግሱ አደራ እያልኩ፣ በቅርብ ጊዜ ግድባችን ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ፣ በግድቡ የሲቪል እና ሜካኒካል አካሎች ሁሉ አሻራችንን እንደማስቀመጥም እንደሆነ ማሰብ የበለጠ ያበረታናል ብዬ አምናለሁ፡፡
አብረን ስለሆንን እና የዚህ ታሪክ ባለአሻራዎች ስለሆንን ደስ ይበለን፡፡

-
Anonymous donated $100
-
Yonathan Menkir Kassa donated $100
Related Campaigns
Take a look at other campaigns in the same continent.

Africa
by Elias Meseret Taye
No deadline
"ገንዘባችን ለግድባችን!"--- በኤልያስ መሰረት
ይህ በእኔ በጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት mygerd.com ላይ የተከፈተ የህዳሴ ግድብ ድጋፍ ማስተባበርያ ሊንክ ነው። ኢትዮጵያውያን...
$5,230
104.60%
raised of $5,000

Africa
by Sov Tewodros
No deadline
ኢትዮጵያ ታብራ፣ ግድቡ ላንተዉ ነዉ
GERD IT! We deserve a better life, better education, better industry, and a bett...
$100
1.00%
raised of $10,000

Africa
by Ethiopian Electric Power (EEP)
No deadline
GERD Initiative
The Grand Ethiopian Renaissance Dam, formerly known as the Millennium Dam and so...
$194,647
19.46%
raised of $1,000,000