Africa

* ኢትዮጵያዊነታችን ለዓባያችን* *ዓባያችን ለስልጣኔያችን*

by Unity For Ethiopia
Created Aug 03, 2021 | All over the world
$11,388 raised of $15,000 goal 75.92%
  • 152 Donations
  • No deadline
  • 1 Like
ገና በዘፍጥረት ጥንት ጊዮን ገነትን ሲያጠጣ ቆየ ፤ ይኸው አባይ ከሰክላ ተወልዶ አየተገማሸረ .... አፈሩን ፣ ወርቁን ከኢትዮጵያ ምድር እየጠራረገ ለባዕድ ሲመግብ ቆይቶ ፤ አሁን ይበቃል አለ ። መነሻውን አውቆ ወገኑን ሊጠቅም ፤ ለራሡ ሊሆን ታጥቆ ተነሳ ።
ጨለማውን ገልጦ ብርሃን ሊሆን ያለመውን ህልሙ እንዲሳካ ያገሬ ልጆች የወንዜ ሰዎች እጅ ለእጅ ተያይዘን ለራሳችን በራሳችን እንትጋ ..... ይላል አባይ ዘረ ብዙ ..... ዘረ መልካም ....

የአባይን ግድብ ጨርሶ ለመገንባት የራስዎን አሻራ ያስቀምጡ!
  • Dawit delelegn
    Dawit delelegn donated $50
  • Anonymous
    Anonymous donated $5
  • Yonas Ayele
    Yonas Ayele donated $25
  • Anonymous
    Anonymous donated $5

    Ethiopia First

  • Tigist Gebreegziabher
    Tigist Gebreegziabher donated $20
  • Nunu Daba
    Nunu Daba donated $100
  • Almaz zewde
    Almaz zewde donated $50
  • Belay wolde
    Belay wolde donated $50
  • Ketema Nebro
    Ketema Nebro donated $40
  • Lula Nur
    Lula Nur donated $100

    unity for ethiopia

No results have been found

Related Campaigns

Take a look at other campaigns in the same continent.